አቤቱታ የሚቀርበው የት ነው የምናመለክተውስ ለማን ነው ?

አቤቱታ የሚቀርበው የት ነው የምናመለክተውስ ለማን ነው ?

ለሸማቾች ባልሥልጣን ብዙ አካሎች አሉ፣ቅሬታንና አቤቱታን ወደ እነርሱ ማምልከት ይቻላላ። ከፊሎች በተወሰኑ መስኮች ብቻ ፡አገልግሎት ይሰጣሉ። ከዚህ በታች ከፊል ምዝገባ አለ፣

 

 

ስም

የግንኙነት ዝርዝር

 

 

ለሸማቾች መብት ጥበቃና ለሕጋዊ ንግድ ባለስልጣን

ብኔ ባይት ኦፈር፣ ናሁም ሄፍጼዲ መንገድ 5፣እየሩሳሌም ሞኬድ 9548401

ስልክ: 073-3717777, ፋክስ 073-3717790

የስልክ መልስ አገልግሎት እሁድ፣ሰኞና ረቡዕ ሰዓት 09፡00 -13፡00

በድረ ገጽ ጥያቄን ማቅረብ ይቻላል

 

ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ አገር አቀፍ የምግብ አገልግሎት

ሀጊቦር መንገድ 12፣ ቴል አቢ፣ ሞኬድ 3473912 ስልክ 08-6241010, 5400* ፋክስ

02-5655969

[email protected]

በመንግሥታዊ የጤና ዋስትና ሕግ መሠረት የቅሬታዎች ሰሚ ኮሚሽን

አኤርሚያሁ መንገድ 39እየሩሳሌም ስልክ *5400 ፋክስ 02-5655981

[email protected]

 

 

በባንክ እስራኤል የሕዝብ ቅሬታ ማመከቻ ክፍል

ፖ.ሳ. ቁ.780፣እየሩሳሌም፣ሚኬድ 9100701

ስልክ 02-6528805

ለኤሌክትሮን ፖስታ አገልግሎት [email protected]

አም ቨአኢልሚ መንገድ 9546304እየሩሳሌም፣ሚኩድ ስልክ *3002፣ፋክስ 02-569534 [email protected]

በገንዘብ ሚ/ር ውስጥ የዋስትናና የካፒታል ገበያ ቁጥጥጥር

አም ቨአኢልሚ መንገድ 9546304እየሩሳሌም፣ሚኩድ ስልክ *3002፣ፋክስ 02-569534

[email protected]

በእስራኤል የደረጃ መዳቢ ማዕከል

ሀይም ሌባኖን መንገድ 42፣ቴል አቪቭ ስልክ 03-6465154

[email protected]

 

በትምህርት ሚ/ር የሕዝብ ቅሬታ ማመከቻ ክፍል

ዲቦራ ሀኔቪ መንገድ 2፣እየሩሳሌም ሚኩድ 9100201

ስልክ 1-800-25-00-25

ፋክስ 073-3931601

[email protected]

የፍርድ ቤት፣ለችግረኞች የጥብቅና ዕርዳታ፣

ሀሶጌር መንገድ 1 ፣ቤት መጻፓ፣እየሩሳሌም፣ፖ.ሳ.ቁ. 1777

ሚኩድ 94114501

ስልክ *6405, ፋክስ 02-6467611.

የመገናኛ ሚ/ር፣የጥራትና የሽማቾች አገልግሎት ቁጥጥር

አሀድ አም መንገድ 9፣ቴል አቪቭ፣ሚኩድ 6129002 ስልክ 03-5198214 ፋክስ 03-5198214

[email protected]

የቴሌቪዥን አግልግሎት ጥራትና ክትትል ምክር ቤት

ያፎ መንገድ 23፣እየሩሳሌም፥ሚኩድ 9199907 ስልክ 02-6702203፣ፋክስ 02-6702450

[email protected]

የኋይልና የመገናኛ አገልግሎት፣የነዳጅና የጋዝ

ባንክ ኢስራኤል መንግደ 7፣ፖ. ሳ. ቁ36148፣፣እየሩሳሌም ሚኩድ 9136002

ስልክ 074-7681777

የእስራኤል ፖስታ ቤት፣ የሕዝብ አቤቱታ

ስልክ 1-599-500-171፣ፋክስ076-8870010

[email protected]

የውኋ ባለሥልጣን፣የሕዝብ አቤቱታ

ባንክ እስራኤል መንገድ 7፣ፖ.ስ.ቁ.36118፣እይሩሳሌም ስልክ 076-5300905፣ፋከስ 03-7605702

[email protected]

የመብራት ኋይል ባለሥልጣን፣የሕዝብ አቤቱታ

ባንክ እስራኤል መንገድ 7፣ፖ.ስ. 1296፣እየሩሳሌም፣9101202 ስልክ 02-6221369

ፋክስ፡ 1800-200-103፣02-6217183

[email protected]

የዜጋ የምክክር አገልግሎት

ስልክ 1800-50-60-60

የማመልከቻ ቅጽ በመሙላት ብድረ ገጹ ማቅረብ ይቻላል [email protected]